Ethiopia: Addis Media Daily News March 2022 | Abiy Ahmed | Benishangul | Tigray | Amhara | Tsigereda girmay #Ethiopia #News Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer. Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia
የሀገራችን አጭሯ ሴት እና ረጅሙ ኢትዮጵያዊ በአካል ተገናኙ | #Ethiopian Shortest women and Tallest man
Meet Ethiopian Shortest women and Tallest man #Ethiopia #Habesha Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer. Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia
[ሰበር መረጃ] ሙስና የሰሩ ባለስልጣናት ጉዳቸው ፈላ | ዶ/ር አብይ ጥብቅ ውሳኔ አስተላለፉ | ሌቦቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ
[ሰበር መረጃ] ሙስና የሰሩ ባለስልጣናት ጉዳቸው ፈላ | ዶ/ር አብይ ጥብቅ ውሳኔ አስተላለፉ | ሌቦቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ #Ethiopia #News Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer. Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia
አላሙዲን ፍርድ ቤት ቆሙ | ባለሃብቱ ተከሰሱ | ስለ ናዝራዊት አዲስ ነገር | Ethiopia News | Al Amoudi
ሼህ ሞሐመድ አል አሙዲን በረጅም ጊዜ የቢዝነስ አጋራቸው አብነት ገ/መስቀል ላይ የገንዘብ ድርሻ ክስ መስርተው እየተሟገቱ መሆኑ ታውቋል። አል አሙዲን ከአብነት ገ/መስቀል እና ሌሎች ጋር በጋራ ያቋቋሙት ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ከ2004 ዓ፣ም እስከ 2013 ዓ፣ም ካስገባው ትርፍ ድርሻቸው የሆነ 852 ሚሊዮን ብር እንዳልተከፈላቸው ገልጠው አቤት ብለዋል። የአል አሙዲን ድርሻ ሕጋዊ ውክልና ለሰጧቸው ለአብነት በባንክ ገቢ የተደረገ ሲሆን፣ አል አሙዲን ክስ የመሠረቱት አብነት ገንዘባቸውን እንዲከፍሏቸው ፍርድ ቤት እንዲያዝላቸው ነው። Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer. Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia
[ሰበር ዜና] ፋኖ እና የአማራ ልዩ ሀይል ተጋጩ | ከሞጣ የደረሰን መረጃ | #Fano #Amhara #Mota #ሞጣ
[ሰበር ዜና] ፋኖ እና የአማራ ልዩ ሀይል ተጋጩ | ከሞጣ የደረሰን መረጃ | #Fano #Amhara #Mota #ሞጣ Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer. Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ምላሽ ሰጡ | የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን | Remembering Yekatit 12 Addis Ababa Massacre | #Ethiopia
የካቲት12 ሲታወስ የካቲት 12 ሲመጣ ጣልያን ኢትዮጵያን በወረችበት ጊዜ በጀነራል ግራዝያኒ አዛዥነት በሦስት ቀናት ውስጥ ብቻ 30 ሺህ ዜጎች መጨፍጨፋቸውን ታሪክ ይዘክራል። ኢጣሊያ ንጉሣዊ ቤተሰብ አንድ ልዑል በመወለዱ ምክንያት በጄነራል ግራዚያኒ ትዕዛዝ በቀድሞው የገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት (የአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅጽር ግቢ ከተሰበሰቡት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፤ ለፋሺስቶቹ ያደሩ ከሀዲ ባንዳዎችና መኳንንት፤ የፋሺስት ባለ ሥልጣናት ወታደሮች በተሰበሰቡበት መኻል፣ አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም የእጅ ቦምብ ወርውረው አደጋ ሲጥሉ ግራዚያኒን ጨምሮ ብዙ ሰዎች ተጎድተዋል። ይኸንን ድርጊት በመበቀል ሰበብ እዚያው ግቢ ውስጥ ከሶስት መቶ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ተጨፈጨፉ፤ ቀጥሎም የተማሩ ወጣቶች፣ የጦር መኮንኖችና ካህናት፣ የደብረ ሊባኖስ መነኮሳት በሙሉ እየተለቀሙ ተጨፈጨፉ። የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን በቤት ውስጥ እያስገቡ ከውጭ ቆልፈው ቤንዚን እያርከፈከፉ አቃጠሉአቸው። በአካፋ፣ በዶማ፣ በመጥረቢያ በተገኙበት ኢትዮጵያውያንን እየቆራረጡ የደም ጎርፍ አወረዱ። ፋሽስቶች የአዲስ አበባንና የአካባቢውን ሕዝብ በጅምላ ጨፈጨፉት። በሶስት ቀናት ፴ሺህ ሕዝብ መስዋዕትነት ተቀበለ። የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ምላሽ ሰጡ | የካቲት 12 የሰማዕታት | Remembering Yekatit 12 Addis Ababa Massacre | #Ethiopia #yekatit12 Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer. Visit us https://AddisMedia.net Su…
ETHIOPIA NEWS: የዶ/ር አብይ ከሀገር መውጣት | የህወሃት አሰቃቂ ድርጊት | የጅምላ መቃብሮች ተገኙ | #Amhara #Tigray #TPLF #Fano
ADDIS MEDIA ETHIOPIA NEWS | February 16, 2022 | #Amhara #Tigray #TPLF #Fano Zehabesha | Ethio360 | ESAT | Yeneta | Abel Birhanu | FetaDaily | Fana | EBC | Today News Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer. Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia
[ሰበር መረጃ] አዳነች አቤቤ እና ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ሰጡ | Ethiopia Orthodox | Adanech Abebie | Meskel square | News
[ሰበር መረጃ] አዳነች አቤቤ እና ቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ሰጡ | Ethiopia Orthodox | Adanech Abebie | Meskel square | News Zehabesha | Ethio360 | ESAT | Yeneta | Abel Birhanu | FetaDaily | Fana | EBC | Today News Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer. Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia
ሰበር መረጃ ምህረት አብ በፖሊስ እየታደነ ነው | የእግድ ማዘዣ ወጣበት | Addis Ababa Police | Mehreteab Asefa | Ethiopia News
ሰበር መረጃ ምህረት አብ በፖሊስ እየታደነ ነው | የእግድ ማዘዣ ወጣበት | Addis Ababa Police | Mehreteab Asefa | Ethiopia News Zehabesha | Ethio360 | ESAT | Yeneta | Abel Birhanu | FetaDaily | Fana | EBC | Today News Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer. Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia
#ወይብላ ማርያም በሰላም ገባች | ህዝቡ በድምቀት ታቦቱን ሸኘ | አቡነ ማትያስ ከሆስፒታል ወጡ | #ETHIOPIA #NEWS | Weybela Maryam
#ወይብላ ማርያም በሰላም ገባች | ህዝቡ በድምቀት ታቦቱን ሸኘ | አቡነ ማትያስ ከሆስፒታል ወጡ | #ETHIOPIA #NEWS | Weybela Maryam | Ethiopia Daily News 2022 Watch daily updated Ethiopian news from a reliable and balanced source. Addis Media is an independent Ethiopian-related News and other programs, producer. Visit us https://AddisMedia.net Subscribe to our channel to follow everything related to Ethiopia
