4 ክፍት ስራዎች ከኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ለ65 ሰዎች

Job Description

The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት በስሩ ለሚገኙ የዞንና የወረዳ ፍ/ቤቶች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ  በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደብ መጠሪያ፡           Social Worker /የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያ /ለወረዳ/ፍ/ቤቶች        ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ social works sociology & social works እና ተመሳሳይ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/2ኛ ዲግሪና 7/5 ዓመት የስራ ልምድ... ➡➡Click Here to Read More
Read more about 4 ክፍት ስራዎች ከኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ለ65 ሰዎች
  • 0