Free Community Health Fair ነጻ የማህበረሰብ የጤና ባዛር
Free Community Health Fair
Healthy Communities Start with Healthy Individuals!
Ethiopian Community Center in Maryland ECCM, in collaboration with its partners and local health professionals, invites you to attend a FREE Community Health Fair.
Admission is completely free
ጤነኛ ማህበረሰብ ማፍራት፡ የግል ጤንነት በመጠበቅ ይጀምራል!!
ኢማማሜ ከተለያዩ አጋር ድርጅቶችና የአካባቢው የጤና ባለሙያዎች ጋር በመተባበር: ነጻ የማህበረሰብ ምርመራ አገልግሎት
እንዲሳተፉ ጥሪውን ያቀርባል።
ነጻ አግልግሎቱ የሚከተሉትን ያጠቃላል
የጠቅላላ ምርመራ
የደም ግፊት
የስኳር ምርመራ
የጥርስ እንክብካቤ ምክር
የጤና ትምህርትና የምክር
እንደአስፈላጊነቱ ለተጨማሪ የህክምና አገልግሎት መምራት
ኢትዮጵያውያን እና ሌሎች አፍሪካውያን: እንዲሁም የጤና መድህን የሌላቸው ሌሎች የሞንትጋሞሪ ካዉንቲ ነዋሪዎችና አዛውንቶች
መሳተፍ ይችላሉ።
Please feel free to invite family, friends, and neighbors! Hope to see you there.
Free Services Available
General Health Screening
Blood Pressure Check
Blood Glucose Screening
Dental Health Information
Health Education and Wellness Counseling
Referrals to Health Services
Who should Particip…
Read more
about Free Community Health Fair ነጻ የማህበረሰብ የጤና ባዛር
