የማምሻ ሕብረ ጥበባት 2ኛ ዓመት የምስረታ በዓል

· 914 Silver Spring Ave, Silver Spring, Maryland 20910

Saturday, October 17 · 6:30 pm – 9:00 am

Free

Event Overview

 የማምሻ ሕብረ ጥበባት 2ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ታላቅ የኪነ-ጥበብ ምሽት!

በዲኤምቪ (DMV) አካባቢ የምትገኙ የሥነ-ጽሑፍ፣ የኪነ-ጥበብ እና የግጥም አፍቃሪያን፣ ደራሲያን እንዲሁም ገጣሚያን በሙሉ! የማምሻ ሕብረ ጥበባት የተመሰረተበትን 2ኛ ዓመት በማስመልከት ባዘጋጀው ልዩ የሥነ-ጽሑፍ ምሽት ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
ቀን:ቅዳሜ  October 17 ከምሽቱ 06:30 ጀምሮ

ቦታ: 914 Silver Spring Ave. Suite 115, Silver Spring, MD 20910 (ካልዲስ ኮፊ አጠገብ)

በምሽቱ የሚቀርቡ ዝግጅቶች
• ግጥም
• ወግ
• መጣጥፍ
• ልብወለድ
• ቀልዶች
ላለፉት 2 ዓመታት በርካታ ድንቅ የኪነ-ጥበብ ስራዎች የቀረቡበት የማምሻ መድረክ፣ አሁንም አዳዲስና የቆዩ የፈጠራ ስራዎች ለሁሉም የሚቀርቡበት ክፍት መድረክ ሆኖ ይጠብቃችኋል።
ከወዳጅ ዘመዶ ጋር በመሆን የጥበብ ምሽቱን እንዲያደምቁ ተጋብዘዋል።

Location

914 Silver Spring Ave, Silver Spring, Maryland 20910

How do you want to get there?

DrivingPublic transportBikingWalking
Share on WhatsApp

Event Categories

Art Night

Event Tags

Amharic poetry nightEthiopian art event Silver SpringEthiopian literature DMVHabesha EventsMamsha Hibre TibebeSilver Spring Ethiopian community

Add to your Calendar

Events you might also like...

advertise on Mefthe

Popular Searches: Habesha Room for Rent | Basement | Roommate


Install Mefthe App የመፍትሄን አፕልኬሽን ይጫኑ
install mefthe app install mefthe app

Upcoming Habesha Events

Ethiopian travel agency flight search
Ethiopian Travel Agency