

የስነ ፅሁፍ ምሽት በሎስ አንጀለስ አሜሪካ
· 710 Pier Ave, Hermosa Beach, California 90254
Sunday, August 30 · 6:00 pm – 8:00 pm
From $0.00Event Overview
ልዩ የስነ ፅሁፍ ምሽት በሎስ አንጀለስ አሜሪካ!
በሎስ አንጀለስ እና በዙሪያዋ የምትገኙ የሀገራችን ልጆች በሙሉ!
የታዋቂ ገጣሚያን እና ምሁራን ድንቅ ስራዎች የሚቀርቡበት፣ ጥበብ እና ወግ የሚናፈቁበት ልዩ የባህል እና የስነ-ፅሁፍ ምሽት
ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
ይህን ታላቅ ምሽት ከታዋቂ የጥበብ ሰዎች ጋር አብረው ያሳልፉ፡
ገጣሚ ኑረዲን ኢሳ
ገጣሚ አበባው መላኩ
ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ
ገጣሚ ይበልጣል ታደለ
📍 ቦታ (Venue): 710 pier ave Hermosa beach, CA 90254
📅 ቀን: እሁድ፣ ኦገስት 30 (Sunday, August 30)
🕕 ሰዓት: ከምሽቱ 06:00 ሰዓት ጀምሮ
ይህንን በጉጉት የሚጠበቅ የጥበብ ድግስ እንዳያመልጥዎ!
ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ፤ ቀኑን ይያዙ!
በዕለቱ በደመቀ ሁኔታ እንገናኝ!
Location
710 Pier Ave, Hermosa Beach, California 90254
Gallery

Event Categories
Event Tags
Upcoming Habesha Events


African Heritage Month Celebration with Montgomery County
Isiah “Ike” Leggett Executive Office Building
Free




