የራሱ መግቢያ መውጫ ያለው አንድ ክፍል ይከራያል

Description

የራሱ መግቢያ መውጫ ያለው ለሲልቨር ስፕሪንግ ቅርብ የሆነ እና ለፎረስት ግሌን ሜትሮ በጣም ቅርብ የሆነ ቦታ ላይ ያለ አንድ ክፍል ይከራያል።

የጋራ መታጠቢያ ቤት፥ ሳሎን እና ማብሰያ ያለው።  ኢንተርኔት፥ ሁሉን ያሟላ ቤት።

ስለቤቱ የበለጠ መረጃ ወይም ለማየት ከፈለጉ በሚከተለው ቁጥር ይደውሉልኝ።

301-778-3375 or 703-426-2072

Featured Ads