Multiple Rooms for Rent on Main Floor የሚከራዩ ክፍሎች

Description

የላይኛው ወለል ላይ ክፍሎች ይከራያሉ።  ክፍሎቹን በተናጠል ወይም ሙሉውን መከራየት ይቻላል።

ማስተር ቤድ ሩም የራሱ ሻወር እና ፉል ባዝሩም ጋር
➢ ሁለት የተለያዩ ክፍሎች አሉን ከጋራ ባዝሩም ጋር
የምትጠቀሙበት
➢ ከሶስቱም ቤድሩሞች ጋር የጋራ ፈርኒሽድ ኪችን እና ሳሎን ያለዉ

ለሶስቱም ቤድሩሞች የጋራ ሳሎን ሊቪንግ ሩም ከእነ ሙሉ ዕቃዎች ጋር
የልብስ ማጠቢያ ማሽን ላዉንደሪ ያለዉ እና ዋይፋይ ያለዉ
ለትራንስፓርት አመች የሆነ ቦታ ላይ ያለ፤ ሱቆች እና ሌሎች አገልግሎቶች ባቅራቢያው ያሉት።

ቤቱ የሚገኝበት አካባቢ Waites Way, Lorton, VA.

በተጨማሪ ለመረዳት እና ቤቱን ለማየት በሚከተለው ቁጥር ይደውሉ። 240-432-XXX

240-432-2990

 

3 Rooms for rent on the first floor 

Master bedroom with its own full bathroom, 2 rooms with a shared bathroom available for rent. Furnished living room with open kitchenette, full bathroom, have it’s own washer and dryer, and its own entrance/exit.

Convenient for transport and shopping centers nearby. Car parking, Utilities and internet included. Rooms can be rented individually or all the rooms.

Located at Waites Way, Lorton, VA.

Interested to see or for more info, contact me: 240-432-XXX

240-432-2990

 

Install Mefthe App የመፍትሄን አፕልኬሽን ይጫኑ
install mefthe app install mefthe app
advertise on Mefthe

Popular Searches: Habesha Room for Rent | Basement | Roommate
Disclaimer ሃላፊነት

Additional Information

Street Waites Way
CityLorton
StateVirginia
CountryUnited States
Zip/Postal Code22079

Featured Ads