This ad listing is expired.

Missing Person – Asenakech Amdrufael Negewo Silver Spring, MD

Description

Asenakech Amdrufael Negewo, a missing 77-year-old from Silver Spring, MD.

አፋልጉን
የሜሪላንድ ሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ባወጣው ማስታወቂያ የ77 አመት አዛውንት የሆኑት ወ/ሮ አስናቀች አምደሩፋዔል ነገዎ መጥፋታቸውን ገልጿል።

ወይዘሮ አስናቀች ቁመታቸው 5 ጫማ ከ4 ኢንች ሲሆን ክብደታቸው 165 ፓውንድ ነው። ወይዘሮ አስናቀች ቡናማ የአይን ቀለም ያላቸው ጸጉራቸው ደግሞ ሸብቶ ግራጫማ ነው።

ወይዘሮ አስናቀች ለመጨረሻ ጊዜ የታዩት እሁድ ሜይ18 ከሰዓት በሗላ 5  ፒም ሲልቨር ስፕሪንግ በሚገኘው13700 block of Avonshire Drive አካባቢ ነው ተብሏል።

ወ/ሮ አስናቀች በወቅቱ ጥቁር ሱሪ፤ ጥቁር ሸሚዝ እና ጥቁር ቦርሳ ይዘው ነበር ።

ወ/ሮ አስናቀችን ያያቸው ወይንም ያሉበትን የሚያውቅ ሰው በማንኛውም ሰዓት በስልክ ቁጥር

(301) 279-8000

በመደወል ለፖሊስ ጥቆማ እንዲሰጥ ጠይቋል።

Install Mefthe App የመፍትሄን አፕልኬሽን ይጫኑ
install mefthe app install mefthe app
advertise on Mefthe

Popular Searches: Habesha Room for Rent | Basement | Roommate
Disclaimer ሃላፊነት

Information

StreetSilver Spring
CitySilver Spring
StateMaryland
CountryUnited States

Featured Ads