This ad listing is expired.

Afalgun አፋልጉን – Ethiopian Mother Looking for her Missing Children

Description

mefthe ads notification

Popular Searches:

See New Listings Habesha Room for Rent

Post your Room or Basement for rent on the #1 Habesha Ads Listing website Mefthe.com Mefthe App  

Afalgun አፋልጉን -Missing Children. An Ethiopian Mother Looking for her children who are separated more than 15 years ago.

The children went to Canada with their father without a contact information with her mother. Currently, the mother is sick and she is seeking your help to find her children.

Mother Name: Ejigayehu Teklu

Father Name: Girma Moges

1st Child Name: Eleni Girma Moges

2nd Child Name: Yonas Girma Moges

3rd Child Name: Yijijya Girma Moges

Please Share with everybody to help this sicken mother to find her lost kids. If you have any information about the family whereabouts please contact Muluken Tesfaw on this Facebook account. https://www.facebook.com/muluken.tesfaw . As an alternative you may contact this website admin on MeftheAds@gmail.com and we will notify Muluken Tesfaw.

ፈላጊ፦ እናታችሁ ወይዘሮ እጅጋየሁ ተክሉ ከመጥምቀ መለኮት ሸንኮራ ዮሐንስ ፀበል

ካናዳ ላላችሁ ኢትዮጵያውያን

ካናዳ ካናዳ ካናዳ [ ስለፈጣሪ ብላችሁ መልእክቱን ሼር በማድረግ ለተፈላጊዎቹ እንዲደርስ እናድርግ]
የተፈላጊ ልጆች ስም
☞1. እሌኒ ግርማ ሞገስ
☞2. ዮናስ ግርማ ሞገስ
☞3. ይጅጅያ ግርማ ሞገስ
ፈላጊ፦ እናታችሁ ወይዘሮ እጅጋየሁ ተክሉ ከመጥምቀ መለኮት ሸንኮራ ዮሐንስ ፀበል
እናትየዋ እጅጋየሁ ተክሉ ትባላለች። ባለቤቷ ደግሞ ግርማ ሞገስ ይባላል። ሶስቱ ልጆቻቸው ተፈላጊዎቹ ናቸው። የዛሬን አያድርገውና ከዛሬ አስራ አምስት አመት በፊት ቤተሰቡ በአንድ ላይ በሆሳእና ከተማ ሲኖሩ ባልና ሚስቱ ባለመስማማታቸው ባልየው አቶ ግርማ ሞገስ ባለቤቱ እጅጋየሁ ሳታውቅ ያሏቸውን ሶስት ልጆች በመያዝ ወደ ካናዳ ይዘው ይሄዳሉ። ልጆቹ ካናዳ ከደረሱ በኃላ እናታችን ሲሉ አባታቸው አቶ ግርማ “እናታችሁ ሞታለች” እያለ ይነግራቸውና ተስፋ ተስፋ እንዲቆርጡ ያደርጋሉ። ልጆቹ ከሀገር ከወጡ በኃላ እናታቸው የማንንም አድራሻ ማወቅ አልቻለችም ። ከዚህ ሁሉ የሚከፋው ደግሞ ወ/ሮ እጅጋየሁ ተክሉ በጠና መታመማቸው እና የሚንከባከባቸው የራስ የሆነ ሰው አለመኖሩ ነው። በሸንኮራ ዮሐንስ ለመሳለም በሄድኩበት አጋጣሚ ወይዘሮ እጅጋየሁን አግኝቻቸው በሽታቸው ፀንቶባቸው ተንከባካቢ አጥተው በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ ነው ያሉት። እንኳን ለወላጅ እናታቸው ቀርቶ ለሌላም የሚተርፉ ልጆች እያሏቸው ያለደጋፊ በመቅረታቸው እጅግ አሳዝኖኛል።

ስለ ልጆቹ መረጃ ያላችሁ እባካችሁ በዚህ የፌስቡክ አድራሻ ለሙሉቀን ተስፋው መልክት ይላኩለት https://www.facebook.com/muluken.tesfaw  ለዚህ ድረ-ገጽ አዘጋጅ በኢሜይ MeftheAds@gmail.com ቢልኩልን ሙሉቀን ተስፋውን ለማሳወቅ እንችላለን::

መልእክቱን share በማድረግ ለተፈላጊ ልጆቹ እንዲደርስ እናድርግ ። የተፈላጊ ልጆች ፎቶ የሚከተለው ነው። [ ፎቶው የተነሳው ከ15 አመት ነው]

afalgun mefthe mother looking for her children

Install Mefthe App የመፍትሄን አፕልኬሽን ይጫኑ
install mefthe app install mefthe app
advertise on Mefthe

Popular Searches: Habesha Room for Rent | Basement | Roommate
Disclaimer ሃላፊነት

Information

StreetEthiopia
CityAddis Ababa
StateAddis Ababa
CountryEthiopia

Featured Ads