2 Bedroom Basement Rooms for Rent – የሚከራይ ክፍሎች

Description

አዲስ የተሰራ የራሱ መግቢያ እና መውጫ ያለው በጣም ንጹህ የሆነ ውስጥ ሁለት ክፍሎች ያሉት ቤት ቤዝመንት ይከራያል። ክፍሎቹን በተናጠል ወይም ሙሉውን መከራየት ይቻላል።

የራሱ የሆነ ሙሉ መታጠቢያ ቤት: ሳሎን እና ማብሰያ ቤት ያለው: ለሂላንዴል ሾፒንግ ሴንተር ቅርብ ቦታ ላይ ያለ፤ የልብስ ማጠቢያ እና ማድረቂያ ማሽን ያለው: ለትራንስፖርት በጣም አመቺ የሆነ ፥ ሱቆች እና ሌሎች አገልግሎቶች ባቅራቢያው ያሉት።

በተጨማሪ ለመረዳት እና ቤቱን ለማየት በሚከተለው ቁጥር ይደውሉልን።

(202) 550-xxx

(202) 550-8842‬ ወይም (202) 294-6294

We have a newly built 2-bedroom full basement with its own full bathroom and kitchen available for rent.  The basement has a washer and dryer and a separate entrance and exit. Located close to Riggs Rd. and New Hampshire Ave. Shopping places nearby. WiFi internet and Parking available. You can rent individual rooms or the whole basement. All utilities are included.

Interested to see or for more info contact us: (202) 550-xxx

(202) 550-8842‬ or (202) 294-6294

Install Mefthe App የመፍትሄን አፕልኬሽን ይጫኑ
install mefthe app install mefthe app
advertise on Mefthe

Popular Searches: Habesha Room for Rent | Basement | Roommate
Disclaimer ሃላፊነት

Additional Information

StreetNew Hampshire Ave
CitySilver Spring
StateMaryland
CountryUnited States
Zip/Postal Code20903

Featured Ads