የጥበቃ ስራ ማስታወቂያ

Description

mefthe ads notification

Popular Searches:

See New Listings Habesha Room for Rent

Post your Room or Basement for rent on the #1 Habesha Ads Listing website Mefthe.com Mefthe App  

Job Description

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ

When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net

ብርሃን የጥበቃ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ የጥበቃ ሠራተኞች መቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ ጥበቃ
  2. ጾታ፡ ወንድ/ሴት
  3. ተፈላጊ መስፈርቶች
    • አካላዊ ሁኔታ የተሟላ ጤንነትና፣ ቁመና ያለው
    • ዕድሜ፡ ከ20-47
    • የት/ደረጃ፡ ከ6ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
    • የስራ ቦታ፡ በአዲስ አበባ ዙሪያ
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
  4. ዋስ/ ተያዥና ከሚኖርበት ቀበሌ የኖዋሪነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  5. ከተለያዩ ወንጀሎች ነፃ መሆኑን የሚገልፅ የጣት አሻራ ምርመራ ውጤት ማቅረብ የሚችል

የምዝገባ ጊዜ፡ በማንኛው ጊዜ በስራ ሰዓትማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ከዚህ በላይ የጠቀመቱት መስፈርቶች የምታሟሉ ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ…

>>> Click Here to Read More

Install Mefthe App የመፍትሄን አፕልኬሽን ይጫኑ
install mefthe app install mefthe app
advertise on Mefthe

Popular Searches: Habesha Room for Rent | Basement | Roommate
Disclaimer ሃላፊነት

October 6, 2016 2:00 pm

Listing ID N/A 1758 total views, 1 today

Featured Ads