በአሜሪካ እና ካናዳ የሚኖሩ ወላጆችን እና ሞግዚቶችን በነጻ እና በቀላሉ የሚያገናኛ መድርክ ተከፈተ

Description

የአፍ መፍቻ ቋንቋዎን የሚናገሩ እና የወንጀል ዳራ ምርመራ ያደረጉ ታማኝ የህፃናት ጠባቂዎች!

ለወላጆች፦

  • የአፍ መፍቻ ቋንቋዎን አቀላጥፈው የሚናገሩ የህፃናት ጠባቂዎችን (ሞግዚቶችን) በቀላሉ ያግኙ።
  • ልጆችዎ ከባህልና ከማንነታቸው ጋር እንዲያድጉ በእርስዎ በጀት እና የጊዜ ሰሌዳ መርጠው ሊቀጥሩ የሚችሉበት መድረክ ነው።
  • የተረጋገጠ መረጃ ያቀረቡ ወይም በአጋር ድርጅቶች በኩል የወንጀል ዳራ ምርመራ ተደርጎላቸው ነጻ መሆናችው የተረጋገጠ አረንጓዴ  ባጅ(Green Badge) ያላቸውን መገለጫዎች ይመልከቱ።

ለህፃናት ጠባቂዎች፦

  • የኔትወርካችን አባል በመሆን የራስዎን የስራ ሰዓት እና የክፍያ ተመን በመወሰን ተጨማሪ ገቢ ያግኙ።
  • ሰርተው ያገኙት ክፍያ መቶ በመቶ  እርስዎ ነው! ከእንግዲህ ለደላላ ወይም ለኤጀንሲ ወርሃዊ ክፍያ መክፈል ቀረ። Babysitter.net ከሚያገኙት ገቢ ላይ አንድም ሳንቲም አይቀንስም።
  • አስተማማኝ የስራ መስክ፦ ዓለማችን በቴክኖሎጂ (AI) እየተቀያየረ ባለበት በዚህ ወቅት፣ የህፃናት እንክብካቤ ስራ በምንም መልኩ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የማይተካ እና አስተማማኝ እና ቋሚ ገቢ የሚያስገኝ ምርጥ የስራ መስክ ነው።
  • ቀላል ምዝገባ፦ ያገልግሎት ዘመኑ ያላለፈበት የወንጀል ዳራ ማረጋገጫ ካልዎት፣ ሰነድዎን በድህረ-ገጻችን ላይ በመጫን አረንጓዴ የማረጋገጫ ምልክትን ማግኘት ይችላሉ። (ወደፊት የሚደረጉ እደሳዎች ግን በአጋር ድርጅቶች በኩል ብቻ መሆን አለባቸው)።

🌐 ድህረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦ https://babysitter.net

Trusted Babysitters Who are background checked and Speak Your Mother Tongue!

For Parents:

  • Find vetted local caretakers who speak your/your child’s native language fluently.
  • Keep your children connected to their cultural roots in your budget and schedule.
  • Look for the “Green Badge” on profiles verified by our background check partners (BackgroundChecks.com in the US and Triton in Canada).

For Sitters:

  • Join our network, set your own hourly, weekly, or monthly rates, and earn extra income.
  • Keep 100% of your money! No more paying a chunk of your monthly payment to a broker or agency. Babysitter.net never takes a cut of your earnings.
  • The Safest Career: In a world changing with technology, babysitting is the ultimate AI-proof job. It is the most reliable, human-centered way to depend on steady, recurring income.
  • Frictionless Signup: Already have a background check? Upload your valid document today to get the green “Verified” badge. (Future platform renewals must go through our trusted partners).

🌐 Visit: https://babysitter.net— Preserving our culture, one family at a time

Install Mefthe App የመፍትሄን አፕልኬሽን ይጫኑ
install mefthe app install mefthe app
advertise on Mefthe

Popular Searches: Habesha Room for Rent | Basement | Roommate


Information

Contact Phone571-500-3443
StateVirginia
CountryUnited States

Featured Ads