የቤዝመንት ኪራይ በተመጣጣኝ ዋጋ – Basement for Rent

የራሱ መውጫ ያለው ቤዝመንት  ሰፊ ሳሎን  መታጠቢያ  ልብስ ማጠቢያ  እና ማብስያ ያለው  ሲጋራ ለማያጨሽ ሰው ለግል ወይም በጋራ ለመከራየት ከፈለጉ ይደውሉልን። ቤቱ የሚገኝበት ቦታ ሎርተን ቨርጅንያ:  በተጨማሪም ቤቱ WiFi እና […]
905 total views, 0 today

አንድ ክፍል ቤዝመንት ውስጥ ይከራያል

የራሱ መግቢያ መውጫ ያለው አንድ ንጹህ ክፍል ቤዝመንት ውስጥ ይከራያል:: ሰፊ ሳሎን፥ መታጠቢያ ቤት፥ ማብሰያ ቤት፥ ኢንተርኔት፥ መኪና ማቆሚያና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ያለው፥ ዩቲሊቲ ያጠቃለለ። […]
580 total views, 0 today