በጣም ንፁህ እና የራሱ ሳሎን ያለው አዲስ የሚከራይ ቤዝመንት

በጣም ንፁህ እና አዲስ የሆነ የሚከራይ ቤዝመንት የራሱ ሳሎን  እና  የራሱ የሆነ ሙሉ መታጠቢያ ቤት ያለው፣ፍሪጅ ያለው። ፈጣን ዋይፋይ ኢንተርኔት ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር ያለው […]
678 total views, 0 today

የሚከራይ ሲንግል ፋሚሊ ሀውስ – ሙሉውን ወይም ከሩም ሜት ጋር በጋራ ይከራያል

Silver Spring, MD , Georgia Ave. & Forest Glen ላይ ሜትሮ አጠገብ  3 መኝታ ቤት ፤ 2 ሻወር ያለው ሲንግል ፋሚሊ ሀውስ ሙሉውን ለቤተሰብ ወይም ከሩምሜት […]
1830 total views, 0 today