Price $ነፃ - FREE

Haile Selassie I Book Signing at Tayitu Cultural Center

ጣይቱ የባህል እና ትምህርት ማዕከል በብላታ መርስዔ ኅዘን ወልደ ቂርቆስ የተጻፈውን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መጽሐፍ አርብ ኦገስት 25 ከ 6:30 ፒም ጀምሮ በዳውንታውን ሲልቨር ስፕሪንግ ቬተራንስ […]
2196 total views, 1 today
Price $25.00

የቴዎድሮስ ራዕይ ትያትር መዝጊያ እና የሳቅ ምሽት

ጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከል በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነውን የቴዎድሮስ ራዕይ ትያትር መዝጊያ እና የሳቅ ምሽት ፕሮግራም አዘጋጅቷል:: በዕለቱ ታዋቂ የቀልድ ተዋንያን : ገጣሚዎች አዝናኝ ዝግጅቶችን […]
1836 total views, 0 today

የቴዎድሮስ ራዕይ ትያትር – Ye Tewodros Raey (The Vision of Emperor Tewodros) Theater

በተለያዩ የአሜሪካን ከተሞች ታይቶ አድናቆትን ያተረፈው የቴዎድሮስ ራእይ ትያትር በዲሴምበር 3 እና 4 በዳላስ ቴክሳስ ከተማ ለህዝብ እይታ ይቀርባል:: አንጋፋዋን ተዋናይ እና አዘጋጅ አለምጸሃይ ወዳጆን […]
4090 total views, 1 today