Featured

በአሜሪካ እና ካናዳ የሚኖሩ ወላጆችን እና ሞግዚቶችን በነጻ እና በቀላሉ የሚያገናኛ መድርክ ተከፈተ

የአፍ መፍቻ ቋንቋዎን የሚናገሩ እና የወንጀል ዳራ ምርመራ ያደረጉ ታማኝ የህፃናት ጠባቂዎች! ለወላጆች፦ የአፍ መፍቻ ቋንቋዎን አቀላጥፈው የሚናገሩ የህፃናት ጠባቂዎችን (ሞግዚቶችን) በቀላሉ ያግኙ። ልጆችዎ ከባህልና […]
631 total views, 47 today

Daycare Helper Needed – ደይኬር ረዳት ሰራተኛ

የህጻናት መጠበቂያ ውስጥ ረዳት የሚሆን ሰራተኛ እንፈልጋለን። ለሲልቨር ስፕሪንግ ቅርብ የሆነ እና ትራንስፖርት በቅርቡ ያለበት ደይኬር ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ7: እስከ 6:30 ድረስ። ለተጨማሪ […]
1567 total views, 3 today